ቅድስት ድንግል ማርያም

ቅድስት ድንግል ማርያም
ምስለ ፍቁር ወልዳ

Friday, January 4, 2013

የጌታ የ2005 ዓ.ም. የልደት በዐል እሑድ ለሰኞ አጥቢያ ይከበራል

የዘንድሮ የጌታችንና የመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዐል በዙሪክ (ኦፕፊኮን) ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን   እሑድ ታህሳስ 6 ቀን 2005  ዓ.ም. (6.1.2013) ከማታው 20.00 ጀምሮ ለበዓሉ በተዘጋጁ ልዩ ልዩ ያሬዳዊ ዜማዎችና መዝሙሮች፡ እንዲሁም በቅዳሴ ይከበራል። የክርሰቶስ ቤተ ሰቦች ላልሰሙ ወገኖች አሰምታችሁ በመምጣት የበረከቱ ተሳታፊዎች እንድትሆኑ ቤተ ክርሰቲያን ጥሪዋን ታቀርባለች።

No comments:

Post a Comment