ቅድስት ድንግል ማርያም

ቅድስት ድንግል ማርያም
ምስለ ፍቁር ወልዳ

Wednesday, December 18, 2013

እሑድ ታኅሳሥ 13 ቀን (22.12.2013)



በሰመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሓዱ አምላክ አሜን::

በደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን  ኦፕፊኮን/ ዙሪክ እሑድ ታኅሳሥ 13 ቀን (22.12.2013) የጻድቁ የአቡነ ሣሙኤል ዘዋልደባ በዐለ እረፍተ ዓመታቸውን በማስመልከት የቅዳሴ መርሃ ግብር ይኖራል:: ላልሰሙ አሰምታችሁ በመገኘት የበረከቱ ተሳታፊዎች አንድትሆኑ ቤተ ክርስቲያኒቱ ጥሪውን ታቀርባለች::