ቅድስት ድንግል ማርያም

ቅድስት ድንግል ማርያም
ምስለ ፍቁር ወልዳ

Monday, September 23, 2013

ቅዱስ መስቀል


በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን

 

“የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና”

(፩ኛ ቆሮንቶስ ፩፥፲፰)

 

እንኩዋን ብርሃነ መስቀሉ በሠላም አደረሳችሁ

 



 

የቅዱስ መስቀልን በዓል ለማክበር እሁድ መስከረም 19 /2006 (September 29/2013) ከጠዋቱ ሠዓት (900 Uhr) ጀምሮ በዙሪክ ደብረ ገነት ቅድስት ማሪያም ቤተክርስትያን ቅዳሴ አገልግሎት እንዲሁም ከ ቅዳሴው በሁዋላ ደመራ ስለሚደረግ የበረከቱ ተሣታፊዎች እንድትሆኑ ቤተክርስትያኑዋ ጥሪዋን ታስተላልፋለች፡፡

 

አድራሻ፡

Kath. Pfarramt St. Anna
Wallisellerstrasse 20
8152 Glattbrugg/ Opfikon

ደመራው የሚደረገው ከምሳ ብሁዋላ በ ፰ ሠዓት (14:00 Uhr) በ Zunstr. 5, 8152 Opfikon ጀርባ ባለው ሜዳ ላይ ነው፡፡(ካርታውን ይመልከቱ)

 

 

የሠበካው ጉባኤ