ቅድስት ድንግል ማርያም

ቅድስት ድንግል ማርያም
ምስለ ፍቁር ወልዳ

Wednesday, June 12, 2013

ታላቅ መንፈሳዊ ጉባዔ በደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን /8152 ኦፕፊኮን

መንፈሳዊ ትምሕርት በተወዳጁ መምሕር ጥበበ ሥላሴ ቅዳሜ ሰኔ 8 ቀን (15.6.2013) ከቀኑ 17 ሰዓት ጀምሮ በደብረ ገነት ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያን ተዘጋጅቶ ይብቀናል።  ዘማርያን በታዋቂው ዘማሪ ጥላሁን አብሽር መሪነት ልዩ ልዩ መንፈሳዊ መዝሙሮችን ያቀርቡልናል። ይኸንን የምስራች ላልሰሙ ወገኖች አሰምታችሁ ተገኝታችሁ የበረከቱ ተሳታፊዎች እንድትሆኑ በ እመቤታችን በቅድስተ ቅድሳን ድንግል ማርያም ስም ተጋብዛችሗል።

ለGPS  ተጠቃሚዎች አድራሻው፡

  Walliselerstrasse 20

   8152 Glattbrugg / Opfikon

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር +4179 207 9 207  ወይንም +4176284 62 82 እና +4176388 49 48 ማግኘት ይቻላል።