ቅድስት ድንግል ማርያም

ቅድስት ድንግል ማርያም
ምስለ ፍቁር ወልዳ

Saturday, March 16, 2013

ወርሃዊ ቅዳሴ ዕሑድ መጋቢት 8 ቀን 2005 (17.3.2013)

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፧ እንኲን ለዐቢይ ጾም በሰላምና በጤና ያደረሳችሁ ያደረሰን እያልን በኦፕፊኮን/ ዙሪክ ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን  የመጀመርያው ሰንበት (ዘወረደ) ቅዳሴ ዕሑድ መጋቢት 8 ቀን / March 17,2013) የሚኖር መሆኑን በትሕትና እንገልጻለን።