ቅድስት ድንግል ማርያም

ቅድስት ድንግል ማርያም
ምስለ ፍቁር ወልዳ

Saturday, November 30, 2013

ሕዳር 22 ቀን (01.12.2013) ሕዳር ጽዮን በደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን -ኦፕፊኮን በልዩ ልዩ ያሬዳዊ ዜማዎችና ቅዳሴ ክጧቱ ሁለት ሰዓት ጀምሮ ይከበራል::

ሕዳር 22 ቀን (01.12.2013) ሕዳር ጽዮን በደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን -ኦፕፊኮን በልዩ ልዩ ያሬዳዊ ዜማዎችና ቅዳሴ ክጧቱ ሁለት ሰዓት ጀምሮ ይከበራል::

Friday, November 15, 2013

ቅዳሴና የምሕላ ጸሎት አሑድ ሕዳር 8 ቀን (17.11.2013)

በስመ ዐብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ዐሐዱ አምላክ ዓሜን! ለተወደዳችሁ የጌታችንና የመደሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ቤተ ሰቦች የአመቤታችን የድንግል ማርያም ወዳጆች: አሑድ ሕዳር 8 ቀን 2006 (17.11.2013) በደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያነ ኦፕፊኮን/ዙሪክ ክመደበኛው ወረሃዊ ቅዳሴ በተጨማሪ በአረብ ሀገራት በተለይም በሳውዲ አረብያ በአንግልት; ስቃይና ኣበሳ በማየት ላይ ላሉ; በስቃይ በሞት ለተለዩ ወገኖቻችን በጋራ የምሕላ ጸሎት የምናደርግበት መረሃ ግብር ስለተዘጋጄ ተሰባስበን በጋራ ፈጣሪያችንን አንድንማጸን ክጧቱ 08:00 ጀምሮ አንድትገኙ በአመቤታችን ድንግል ማርያም ስም ጥሪ አናቀርባለን:: ፈጠሪያችን ኅገራችን ኢትዮጵያን ይባርክ ሕዝቧንም ይታደግ!
የሰበካ ጉባዔው