ቅድስት ድንግል ማርያም

ቅድስት ድንግል ማርያም
ምስለ ፍቁር ወልዳ

Wednesday, January 16, 2013

በስዊዘርላንድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የ2013 የቅዳሴ እና ትምህርት መርሃ ግብር


በስዊዘርላንድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የ 2013 የቅዳሴ እና ትምህርት ፕሮግራም

 

 
 
ወር
 
 
አገልግሎት
 
 
ጄኔቭ
 
 
ዙሪክ
 
 
ሎዛን
 
 
በርን
 
 
ባዝል
 
 
ፍሪቡርግ
 
 
ሉሰርን
 
January
ቅዳሴ
07
ገና
07  ገና
27  ንግስ
20
ጥምቀት
13
ንግስ
 
 
 
 
 
ትምህርት
 
 
 
 
26
12
22
 
February
ቅዳሴ
03
10
24
17
 
 
 
ትምህርት
 
 
 
 
23
09
26
 
March
ቅዳሴ
03
17
24
10
24
 
 
ትምህርት
 
31
31
 
16
16
26
 
April
ቅዳሴ
07
ንግስ
14
28ሆሳዕና
21
 
 
 
ትምህርት
 
 
 
 
20
13
23
 
May
ቅዳሴ
02ፀሎቴ ሐሙስ
03ስቅለት
05ትንሳኤ
02 ፀሎቴ ሐሙስ
03 ስቅለት
05ትንሳኤ
12 ንግስ
26
19
 
 
 
ትምህርት
 
 
 
 
18
25
28
June
ቅዳሴ
02
16
23
09
30
ንግስ
 
 
ትምህርት
 
 
 
 
15
08
25
 
July
ቅዳሴ
07
21
28ንግስ
14ንግስ
 
 
 
 
ትምህርት
 
 
 
 
20
06
 
 
August
ቅዳሴ
04
25
11
18
 
 
 
ትምህርት
 
 
 
 
17
10
27
 
September
ቅዳሴ
01
11አዲስ ዓመ
29
መስቀል
08
22
15
 
 
ትምህርት
 
 
 
 
07
07
24
 
October
ቅዳሴ
06
13
27
20
 
 
 
ትምህርት
 
 
 
 
19
12
29
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
November
ቅዳሴ
03 ንግስ
17
10
 
24ንግስ
 
 
ትምህርት
 
 
 
 
16
16
26
 
December
ቅዳሴ
08
01
29ንግስ
15
 
 
 
ትምህርት
22
22
 
 
21
14
17

 

Friday, January 4, 2013

የጌታ የ2005 ዓ.ም. የልደት በዐል እሑድ ለሰኞ አጥቢያ ይከበራል

የዘንድሮ የጌታችንና የመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዐል በዙሪክ (ኦፕፊኮን) ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን   እሑድ ታህሳስ 6 ቀን 2005  ዓ.ም. (6.1.2013) ከማታው 20.00 ጀምሮ ለበዓሉ በተዘጋጁ ልዩ ልዩ ያሬዳዊ ዜማዎችና መዝሙሮች፡ እንዲሁም በቅዳሴ ይከበራል። የክርሰቶስ ቤተ ሰቦች ላልሰሙ ወገኖች አሰምታችሁ በመምጣት የበረከቱ ተሳታፊዎች እንድትሆኑ ቤተ ክርሰቲያን ጥሪዋን ታቀርባለች።

Sunday, December 23, 2012

ለታህሣሥ ገብርኤል ንግሥ ወደ ሎዛን ጉዞ

ማሰታወቂያ
በሰዊዘርላንድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የደብረ ገነት ቅድሰት ማርያም    ቤተ ክርስቲያን  የፊታችን  ዕሑድ ሕዳር  21 ቀን (30.12.2012) በሎዛን ደብረ  ሐይል ቅዱስ ገብርኤል  በስርዓተ ንግስ የሚከበረውን  ታላቁን የታሕሣሥ ገብርኤል በዐል ምክንያት በማድረግ ከዙሪክ የሚነሳ አውቶቡስ ለምዕመናን አዘጋጅቷል፡፡ ያልተያዙ ጥቂት ወንበሮች ስላሉ በክብረ በዓሉ ላይ በመገኘት የበረከቱ ተሳታፊ መሆን የምትሹ ከስር በተዘረዘሩት የስልክ ቁጥሮች በመደወል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በትሕትና እናስታውቃለን፡፡
ከመንፈሳዊ ሠላምታ ጋር    
                       (078) 608 85 03 \  (076) 493 96 98 \ (076) 248 88 01 
                                              
በስዊዘርላንድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ የዙሪክ ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም   ቤተ ክርስቲያን የሰበካ ጉባዔ የመንፈሳዊ ጉዞና የስብከተ ወንጌል አገልግሎት

Thursday, December 20, 2012

አሁድ ሕዳር 14 ቀን (23.12.12) ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም   / ኦፕፊኮን እንደተለመደው መንፈሳዊ አገልግሎተ (ኪዳን) የሚኖር መሆኑን በትሕትና  እንገልጸለን፡፡

Friday, November 23, 2012

ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ

ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ



ልዩ የወንጌል አገልግሎት መርሐ ግብር በስዊትዘርላድ የኢትዮጵያ

ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን

ተጋባዥ መምህር                                                                                           ዘማሪ

መ/ር ዘበነ ለማ /USA                                                                                ጥላሁን አብሽር


 



ጉባኤው የሚደረግባቸው ከተሞችና አድራሻ


1ኛ/ ቅዳሜ 24 ኖቬምበር 2012 በዙሪክ ከተማ ከ1500 ሰዓት ጀምሮ

Wasserkirche Limmatquai 31, 8001 Zurich

በትራም (Teram) 4 ከHauptbahnof ወደ Belview አቅጣጫ

4ኛው ማቆሚያ ላይ መውረድ ነው፡፡




2ኛ እሁድ 25 ኖቬምበር 2012 በLausanne ከተማ

ከቅዳሴ ስነሰረዓት በኃላ Villamot 13,1005 Lausanne

Bus 1 መነሻ ከባቡር ጣቢያ ወደ Blechertte አቅጣጫ

መውረጃ ጣቢያ Georgette 2ተኛው ፌርማታ በተለመደው ቤተክርሰቲያን



3ኛ/ እሁድ 25 ኖቬምበር 2012 ጄኔቫ ከ1700 ሰዓት ጀምሮ በWCC አዳራሽ

150 route de Ferney 1211 Geneva 2 በBus 5 ከCornavin ወደ

Airport አቅጣጫ መውረጃ ፌርማታ Crêts-de-Morillon



 

Sunday, October 14, 2012

በደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን -ቅዳሴ እሑድ ጥቅምት 4 ቀን (October 14,2012)!

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሓዱ አምላክ አሜን::

የጥቅምት ወር ቅዳሴ እሑድ ጥቅምት 4 ቀን 2005 ዓ.ም. (14.10.2012) መሆኑን እየገለጽን መረጃው ለሌላቸው ወገኖች ሁሉ አሰምታችሁ በተለመደው ሰዓት ( ክጧቱ አንድ ሰዓት ጀምሮ) እንድትገኙ ቤተክርስቲያኒቱ መንፈሳዊ ጥሪዋን ታቀርባለች::

የእመቤታችን ተራዳኢነት ከሁላችን ጋር ይሁን:: ቸር ያገናኘን:: አሜን!

Tuesday, October 2, 2012

የደመራ በዓል አከባባር በደብረ ገነት ቅድስት ድንግል ማርያም ኦፕፊኮን/ዙረክ አከባበር በምስል ሲገለጽ

የዘንድሮው የመስቀል በዓል በስዊዘርላንድ የተከበረው ዕሁድ መስከረም 20 ቀን (30.9.2012) ላለፉት አስራ ሁለት ዓመታት ሲከበረ እንደቆየው ሁሉ በዙሪክ/ኦፕፊኮን የደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ነው::ቁጥራቸው እጅግ ከፍ ያለ ምዕመናን ከጠቅላላው ስዊዘርላንድና አጎራባች አገሮች ተገኝተው በፍቅርና በሰላም ያከበሩት ይኽው የደመራ ሥነ-ሥርዓት የመስቀልን ታሪክና ለምን እንደምናከብር በሰንበት ትምሕርት ቤት ዘማርያን በድራማ መልክ የትምሕርታዊ መልዕክት የታጀበ ስለነበር ለደመራው በዓል ልዩ ውበትና ድምቀት ሰጥቶታል::


All photos by Tesfu Woldeselassie