Wednesday, December 18, 2013
እሑድ ታኅሳሥ 13 ቀን (22.12.2013)
በሰመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሓዱ አምላክ አሜን::
በደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ኦፕፊኮን/ ዙሪክ እሑድ ታኅሳሥ 13 ቀን (22.12.2013) የጻድቁ የአቡነ ሣሙኤል ዘዋልደባ በዐለ እረፍተ ዓመታቸውን በማስመልከት የቅዳሴ መርሃ ግብር ይኖራል:: ላልሰሙ አሰምታችሁ በመገኘት የበረከቱ ተሳታፊዎች አንድትሆኑ ቤተ ክርስቲያኒቱ ጥሪውን ታቀርባለች::
Subscribe to:
Posts (Atom)