በስመ
አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን
“የመስቀሉ ቃል
ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና”
(፩ኛ ቆሮንቶስ ፩፥፲፰)
እንኩዋን ለ ብርሃነ መስቀሉ በሠላም አደረሳችሁ
የቅዱስ መስቀልን በዓል ለማክበር እሁድ መስከረም 19 /2006 (September 29/2013) ከጠዋቱ በ ፫ ሠዓት
(9፡00 Uhr) ጀምሮ በዙሪክ ደብረ ገነት ቅድስት ማሪያም ቤተክርስትያን የቅዳሴ አገልግሎት እንዲሁም ከ
ቅዳሴው በሁዋላ ደመራ ስለሚደረግ የበረከቱ ተሣታፊዎች እንድትሆኑ ቤተክርስትያኑዋ ጥሪዋን ታስተላልፋለች፡፡
አድራሻ፡
Kath. Pfarramt
St. Anna
Wallisellerstrasse 20
8152 Glattbrugg/ Opfikon
Wallisellerstrasse 20
8152 Glattbrugg/ Opfikon
ደመራው የሚደረገው ከምሳ ብሁዋላ በ ፰ ሠዓት (14:00 Uhr) በ Zunstr. 5, 8152
Opfikon ጀርባ ባለው ሜዳ ላይ ነው፡፡(ካርታውን ይመልከቱ)
የሠበካው ጉባኤ