ማስታወቅያ!
በበርን የዳድቁ አባታችን የአቡነ ተክለሐይማኖትን ዓመታዊ ንግስ ምክንያት በማድረግ የደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን አገልጋዮችና ምዕመናን በጋራ ጉዞ ግንቦት 14, 2003 (22.05.2011) እንሄዳለን:: ስለሆነም ቤተ ክርስቲያኑቱ የተለመደ መርሃ ግብሯ በዚህ ዕለት አይኖርም:: የሚቀጥለው ሳምንት ዕሑድ ግንቦት 21, 2003 (29.05.2011) በዕለተ ማርያም ቅዳሴ የሚኖር መሆኑን በትሕትና እናስታውቃለን::
ወስብሐት ለእግዚአብሔር!
ከመንፈሳዊ ሰላምታ ጋር
የሰበካ ጉባዔው
Subscribe to:
Posts (Atom)