Thursday, September 25, 2014
Sunday, September 7, 2014
መልአከ መንክራት መምሕር ግርማ ወንድሙ በዙሪክ
በዙረክ የደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ቤተ ከርስቲያን አዘጋጅነት ለሶስት ቀናት የተዘጋጀው የመላከ መንክራት መምሕር ግርማ ወንድሙ የወንጌልና የፈውስ አገልግልት በሕዝብ ብዛት በተፈጠረ መጨናነቅ በሁለተኛው ቀን ተቕረጠ!
በሃገረ ስዊዘርላንድ በአይነቱ የመጀመርያው ነው ተብሎ የታመነው ይኽው ሃይማኖታዊ ጉባኤ የተዘጋጀበት አዳራሽ ከተፈቀደለት 2800 ሰዎች ሶስት እጥፍ በላይ ማስተናገዱ አደገኛ ሊሆን ይችላል ተብሎ ስለታመነና በየሰዓቱ የሕዝቡ ቆጥር አካባቢው ሊያስተናግደው ከሚችለው በላይ አየሆነ በመሄዱ ምኣመኑን ይቅርታ ጠይቆ ተበትኗል::
አዘጋጁ ኮሚቴ በተፈጠረው መጨናነቅ ሃዘኑን እየገለጸ በሌላ በ ኩል ምእመኑ ለመልአከ መንክራት መምሕር ግረማ ያለውንም ክብርና ፍቅር የተገነዘበበት አጋጣሚ በመሆኑ ለቅጣይ ዝግጅቱ ጠቃሚ ልምድ ማግኘቱ ግልጽ ነው:: አንደ ፖሊስ ገለጻ ከሆነ መግባት ክቻሉት ሌላ አካባቢው ከ5000 ባላነሱ ሰዎች ተጥለቅልቆ መዋሉን በአለታዊ ረፖርቱ ዘግቧል::
አዘጋጅ ኮሚቴው በተፈጠረው አሳዛኝ ክስተት ልባዊ ሃዘኑን ለሚመለከታቸው ሁሉ አየገለጸ በቅረቡ በተሻለ ዝግጅት ተወዳጁ መምሕር ግርማን በድጋሚ የጀመሩትን የፈውስ እገልግሎት አንዲቀጥሉ ያቀረበላቸውን ጥያቄ ተቀብለዋል:: ስለሆነም ከተገኘው ልምድ ተነስቶ የተሻለና የሕዝቡን ፍላጎት የሚመጥን ዝግጅት ክአሁኑ ለመጀመር ተወስኗል::
በዚህ አጋጣሚ በተፈጠረው አለመመቻቸት አዘጋጅ ኮሚቴው የሚመለከታቸውን ሁሉልባዊ ይቅርታ ይጠይቃል::

Friday, August 29, 2014
Monday, August 25, 2014
በመልአከ መንክራት መምሕር ግርማ ወንድሙ መንፈሳዊ አገልግሎት ላይ ለመሳተፍ ወደ ዙሪክ ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ለሚመጡ ምእመናን በቅናሽ የተዘጋጀ ሆቴል! / Accomodation information Hosteling Internation Zürich
Accomodation information Hosteling Internation Zürich
For further information visit http://www.youthhostel.ch/de/hostels/zurich or contact Nathnael Ashenafi.
We look forward for your final booking.
Best regards
Nathnael Ashenafi
Front Office Manager
Youthhostel Zurich
Mutschellenstrasse 114
8038 Zürich
Tel: +41 43 399 78 00
Mobile +41 79 935 92 32
Fax: +41 43 399 78 01
Wednesday, August 20, 2014
Monday, August 18, 2014
የመልአከ መንክራት መምሕር ግርማን የፈውስ አገልግሎት ሸታችሁ ወደ ዙሪክ ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ለምትመጡ
የመልአከ መንክራት መምሕር ግርማን የፈውስ አገልግሎት ሸታችሁ ወደ ዙሪክ ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ከ ነሐሴ 30 እስከ ጳጉሜ 2 ቀን (05.09.2014 - 07.09.2014) ድረስ የሚከተሉት ሆቴሎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ጥሩ አገልግሎት ያላቸው መሆኑን አረጋግጠን መርጠናል። አድራሻዎቹን ከእነ ድረ ገጾቹ ከሰር ያገኑዋቸዋል።
Hostel Krone Zürich
Hostels, Youthhostel, Jugendherberge
Limmatquai 88
8001 ZürichTel. | 044 260 11 70 * |
booking@hostel-zurich.comlbis City West Hotel - GalaHotels.com
Adibis-citywest-zurich.galahotels.com/
+44 20 3384 6448
Hotel Belair
Alte Winterthurerstrasse 16,
8304 Wallisellen
+4144 839 55 55
ተጨማሪ አድራሻዎች እንደተገኙ እናስታውቃለን። |
Subscribe to:
Posts (Atom)